Welcome to
College የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሴቶች ቮሊቮል ቡድን የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ ቮሊቮል ቡድንን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሴቶች ቮሊቮል ቡድን የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ ቮሊቮል ቡድንን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።

16th April, 2025

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የሴቶች ቮሊቮል ቡድን የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ ቮሊቮል ቡድንን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
ሚያዝያ 5/2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ስፓርት ለሁሉም ኮሚቴ የሚያካሂደው ስፓርታዊ ውድድሮች በተያዘው ዓመት ለ15ኛ ጊዜ በድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የዚሁ ስፓርታዊ ውድድሮች አንዱ አካል የሆነው የሴቶች ቮሊቮል ውድድር በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮም በመሳተፍ ላይ ይገኛል።
የቢሮ የሴቶች ቮሊቮል ቡድን በትናንትናው ዕለት ባካሄደው ጨዋታ የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሴቶች ቮሊቮል ቡድኑ ከዚህ ቀደም ባደረጋቸው ጨዋታዎች ውጤት እያስመዘገበ እና ደረጃ እያሻሻለ በመምጣት ላይ ይገኛል።
.

Copyright © All rights reserved.