Welcome to
+
|
|
Help center
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
College
News
Office Head Message
More
Registration Guideline
User Manual
CoC Result
Login
College
በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ በባለጉዳይ ቀን የተሳለጠ አገልግሎት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ በባለጉዳይ ቀን የተሳለጠ አገልግሎት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
26th July, 2025
በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ በባለጉዳይ ቀን የተሳለጠ አገልግሎት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በቢሮው አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ ተገልጋዮች የተሳለጠ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የባለ
ጉዳይ ቀንን አስመልክቶ በቢሮው የሚገኙ ዘርፎች ፤ዳይሬቶሬቶች፤ቡድኖች እንዲሁም ባለሙያዎች እየሰጡት ያለውን አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ቅኝት አድርጓል፡፡
ዳይሬክቶሬቱ ባደረገው ቅኝት በቢሮው አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮች የጉዳዮቻቸውን ፍሰት ተከትለው እየተስተናገዱ መሆኑን ለመገንዘብ ችሏል፡፡
‹‹የተሳለጠ አገልግሎት፤ለአዲስ አበባ ብልጽግና››
.