Welcome to
College ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

21st May, 2025

ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ግንቦት 10/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ሃገራዊ ለውጡን ተከተሎ በተመዘገቡ ለውጦችና ተግዳሮቶች እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች አመራሮችና አሰልጣኞች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡
"የበቃ አሰልጣኝ፣ክህሎት የጨበጠ ወጣት፣ለሀገር ብልፅግና!" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ባለው ውይይት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ጥራቱ በየነ ከማዕከል ገለፃ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
በውይይቱ ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ 15 ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት እና አንድ የልህቀት ማዕከል ላይ የሚገኙ ከ2ሺ919 በላይ አሰልጣኞች ከማዕል በመተላለፍ ላይ የሚገኘውን ገለፃ በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
.

Copyright © All rights reserved.